Job Description
ፍላጎት ሆቴል፡ ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደብ ላይ ተጨማሪ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
ማብቂያ ቀን፡ 12/07/2018
📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪያ ዩርዳኖስ ስጋ ቤት ፊት ለፊት
📱0911059876
————————————————————
1)ሙያ፡ waiter /Waitress /ዌተር/ ዎትረስ
ፆታ: ሁለቱም
የተፈላጊ ብዛት፡ 3
ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ 10+1 እና በሆቴልና ቱሪዝም ምግብና መጠጥ መስተንግዶ የተማረ/ረች።
# አማርኛ፣ ኦሮምኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የምትችል።
————————————————————
2)ሙያ፡ Night Cook/የምሽት ምግብ አብሳይ
ፆታ: ወንድ
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴልና ቱሪዝም በምግብዝግጅት የተማረ።
# በኢንተርናሽናል ሆቴል በባለ 3ኮከብ ሆቴል የሰራ።
# አማርኛ፣ ኦሮምኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የሚችል።
ማብቂያ ቀን፡ 12/07/2018
📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪያ ዩርዳኖስ ስጋ ቤት ፊት ለፊት
📱0911059876
————————————————————
1)ሙያ፡ waiter /Waitress /ዌተር/ ዎትረስ
ፆታ: ሁለቱም
የተፈላጊ ብዛት፡ 3
ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ 10+1 እና በሆቴልና ቱሪዝም ምግብና መጠጥ መስተንግዶ የተማረ/ረች።
# አማርኛ፣ ኦሮምኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የምትችል።
————————————————————
2)ሙያ፡ Night Cook/የምሽት ምግብ አብሳይ
ፆታ: ወንድ
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴልና ቱሪዝም በምግብዝግጅት የተማረ።
# በኢንተርናሽናል ሆቴል በባለ 3ኮከብ ሆቴል የሰራ።
# አማርኛ፣ ኦሮምኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የሚችል።