Job Description
ድርጅት: ግሬስ ነርሲንግ ሆም ቡልቡላ ቅርንጫፍ (Grace Nursing Home)
1.ተፈላጊ ባለሙያ: ጠቅላላ ሐኪም (GP)
• ዝቅተኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• የሚፈለግ ባለሙያ ብዛት: 2
2.ተፈላጊ ባለሙያ: ነርስ (Nurse)
• ዝቅተኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ትምህርት ዝግጅት: በነርሲንግ BSc/ዲፕሎማ
• የሚፈለግ ባለሙያ ብዛት: 3
ለሁለቱም ሥራ መደቦች
• የስራ አይነት: ሙሉ ጊዜ (Full Time)
• የስራ ቦታ: ቦሌ ቡልቡላ፣ አዲስ አበባ
• ደመወዝ: በስምምነት
• የሙያ ፍቃድ (License) የግድ ነው።
📆የወጣበት ቀን: መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም
📆የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን:
መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም
እንዴት ማመልከት ይቻላል:
ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች የትምህርት ማስረጃችሁን፣ የስራ ልምድ እና የግል መረጃችሁን (CV) በቴሌግራም አካውንት @DrNatinaelhailu በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።
1.ተፈላጊ ባለሙያ: ጠቅላላ ሐኪም (GP)
• ዝቅተኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• የሚፈለግ ባለሙያ ብዛት: 2
2.ተፈላጊ ባለሙያ: ነርስ (Nurse)
• ዝቅተኛ የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ትምህርት ዝግጅት: በነርሲንግ BSc/ዲፕሎማ
• የሚፈለግ ባለሙያ ብዛት: 3
ለሁለቱም ሥራ መደቦች
• የስራ አይነት: ሙሉ ጊዜ (Full Time)
• የስራ ቦታ: ቦሌ ቡልቡላ፣ አዲስ አበባ
• ደመወዝ: በስምምነት
• የሙያ ፍቃድ (License) የግድ ነው።
📆የወጣበት ቀን: መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም
📆የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን:
መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም
እንዴት ማመልከት ይቻላል:
ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች የትምህርት ማስረጃችሁን፣ የስራ ልምድ እና የግል መረጃችሁን (CV) በቴሌግራም አካውንት @DrNatinaelhailu በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።