Job Description

የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት በ6 የተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ በኦላየን (online) ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ: ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል I
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ድግሪ በላብራቶሪ የተመረቀ/ች
ተፈላጊ ችሎታ: 0 አመት
ደረጃ: XI
ብዛት: 50
ደመወዝ: 14,983.00
የስራ ቦታ: ቢሮው በሚመድብበት ቦታ (በቢሮው ስር ባሉ ጤና ተቋማት)

ማሳሰቢያ፡
የስራ ቦታ: ቢሮው በሚመድብበት በቢሮው ስር ባሉ ጤና ተቋማት
የምዝገባ ቀን: ከ 08/07/2018 ዓ.ም እስከ 18/07/2018 ዓ.ም /በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት/
1 ሰው በ1 ኢሜል ማመልከት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው፡፡
ከስክሪን በኋላ የፈተና ቀን፣ ቦታና ለፈተና የሚቀርቡትን ስም ዝርዝር በቴሌግራም ቻናላችን እና በፌስቡክ ፔጃችን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

ማመልከቻ አድራሻ ⤵️
https://forms.gle/VLEeto6LE76zmr11A

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 17, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
ቢሮው በሚመድብበት ቦታ
Job Site
On-site
Experience Level
Entry level
Education Level
Bachelors degree
Mar 27, 2026
Application Deadline