Job Description

🏥 ቀጣሪ ድርጅት፡ እፎይ ፊዚዮቴራፒ እስፔሻሊቲ ክሊኒክ

አድራሻ፡ እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ፣ ብርሀኑ ተፈራ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ።

የስራ መደብ፡ ዲፕሎማ ነርስ (Level IV)
▪️ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ (Level IV)
▪️ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
▪️ ፆታ፡ ሴት
▪️ ብዛት፡ 1 (አንድ)
▪️ ተመራጭ አድራሻ፡ መኖሪያዋ ለመገናኛ አካባቢ ቅርብ የሆነች

📁 የሚያስፈልጉ ሰነዶች፡
የትምህርት ማስረጃ፣ የሙያ ፈቃድ (License) እና ትክክለኛ ስልክ ቁጥር የተካተተበት ሲቪ (CV)።

⏱️ የማመልከቻ ጊዜ፡ ባሉት ተከታታይ 3 ቀናት ውስጥ ብቻ።

እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ማስረጃዎትን ይላኩልን:-
📱 በቴሌግራም: @efoyphysio2023
📧በኢሜይል: efoyphysiotherapy@gmail.com
📞 ለበለጠ መረጃ: 0988990088 ይደውሉ።

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 17, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Addis Ababa, Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Entry level
Education Level
Diploma
Mar 20, 2026
Application Deadline