Job Description

መልካ አዳማ ሆቴል፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ማብቅያ ቀን፡ 13-07-2018

📍አድራሻ፡ አዳማ ከ አባ ገዳ ስብሰባ አዳራሽ ፊትለፊት ፤ ከረዩ ሆቴል አጠገብ

📱0937895546 / 0222124911 (በስራ ሰዓት ብቻ ይደውሉ)

▪️ተያዥ ማቅረብ የሚችል / የምትችል (የመንግስት ሰራተኛ ቢሆን ይመረጣል)
—————————————

1) Cost control

ፆታ: ወንድ

ልምድ፡ 2 ዓመት (በሆቴል ወይም ተመሳሳይ ድርጅት ቢሆን ይመረጣል

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

▪️የት/ት ደረጃ ፡ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የት/ት ዘርፍ ዲፕሎማ/ዲግሪ
▪️የኮምፒውተር እና Excel እውቀት ያለው
▪️ታማኝነት እና ትክክለኛ የስራ አመራር
—————————————

2) ረዳት የማርኬቲንግ ሰራተኛ (Assistant marketing)

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

▪️የት/ት ደረጃ ፡ በማርኬቲንግ፣ ማኒጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት
▪️ልምድ ፡ (0-1 ዓመት) ያላት ቢሆን ይመረጣል
▪️ጥሩ የኮሚኒኬሽን ችሎታ ያላት
▪️የኮምፒውተር እውቀት ያላት (MS office, Excel)
▪️በቡድን መስራት የምትችል እና ተግባቢ የሆነች
—————————————

3) አስተናጋጅ

ፆታ: ሁለቱም

ልምድ፡ 1 ዓመት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 17, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama,Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Diploma
Mar 22, 2026
Application Deadline