Job Description

WL Express Hotel፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

ማብቅያ ቀን፡ 15-07-2018

አድራሻ፡ ቀበሌ 09፤ ከደምበላ ት/ት ቤት ፊት ለፊት

📱0222112901 / 0707232349/ 0909503483

———————————————————

1) ሱፐርቫይዘር

ፆታ: ሁለቱም

ልምድ፡ 1 ዓመት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————————————

2) መስተንግዶ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

ልምድ፡ ቢኖር ይመረጣል
———————————————————

3) ጥበቃ

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————————

4) ባርማን

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————————

5) ምግብ አብሳይ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————————

6) እቃ አጣቢ/ Steward

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————————————

7) የመስተንግዶ ሀላፊ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ልምድ፡ 1 ዓመት

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 17, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama,Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Certificate
Mar 24, 2026
Application Deadline