Job Description

ሙያ፡ የሂሳብ ባለሙያ

የድርጅት ስም፡ ሪፍት ቫሊ የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት

ማብቅያ ቀን፡ 15-07-2018

አድራሻ፡ ገዳ ቀበሌ፤ ተስፋዬ ኦሎምፒክ ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ሲንቄ ባንክ አዲ ሃውስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211

ልምድ፡ 1 ዓመት

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

💰ደሞዝ፡ 15,000 ብር

📱0951008232/ 0222126165 በስራ ሰዓት ብቻ ይደውሉ

# የትምህርት ደረጃ፡ በፋይናንስ እና አካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ያላት።
# በድርጅቱ ደንብ እና መመሪያ መሰረት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች።
# ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
# አጠቃላይ በሶፍትዌር የሂሳብ አሰራሮች እና የግዢ ግብይት ስርዓት ጠንቅቆ የሚያውቅ/የምታውቅ።

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 18, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama,Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Bachelors degree
Salary
15000
Mar 24, 2026
Application Deadline