Job Description

ሃርኒስ ኢንተርናሽናል ሆቴል  ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

አድራሻ፡ ከሪፍት ቫሊ ኮሌጅ 200 ሜትር ገባ ብሎ፤ ወደ መስኪድ በሚወስደው መንገድ

0221120706 / 0963171717
———————————————

1) ላውንደሪ/ Laundry

ፆታ: ሁለቱም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ልምድ: 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ ሌቭል 1 እና ከዛ በላይ
———————————————

2) Pastry

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

🥇ልምድ: 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ ሌቭል 1 እና ከዛ በላይ
———————————————

3) ፅዳት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 4

ልምድ: 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ።
———————————————

4) Marketing manager/ ማርኬቲንግ ማናጀር 

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ልምድ: 1 ዓመት

# የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ።

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 21, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama, Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Secondary school
Mar 24, 2026
Application Deadline