Job Description

ዋይዝ ትምህርት ቤት፡ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ማብቅያ ቀን፡ 15-07-2018

አድራሻ ፡ ጎሮ ወረዳ፤ ገንደ ሃራ

📱0913707003 / 0985303099
—————————————-

🧰 ረዳት መምህርት
የተፈላጊ ብዛት፡ 2
ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ: ሰርተፍኬት እና ከዛ በላይ።

🧰 የሒሳብ መምህር  
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ እና ከዛ በላይ።

🧰 የጥበቃ ሰራተኛ
የተፈላጊ ብዛት፡ 3
ፆታ: ወንድ
ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ።

Apply For This Job

Job Summary

Published On
Mar 22, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
Adama, Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Intermediate
Education Level
Bachelors degree
Mar 24, 2026
Application Deadline