Job Description
አድያም የጥርስ ልዩ ህክምና ክሊኒክ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ፡ ነርስ
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያለው/ላት እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ላት።
• ፆታ፡ ሴት
• የስራ ልምድ፡ 0 አመት እና ከዚያ በላይ
• የስራ አይነት፡ በትርፍ ሰዓት (Part-time) - ለቅዳሜ እና እሁድ ብቻ።
• ደመወዝ፡ በስምምነት።
• ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ሰሚት 72
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊ የሆኑ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ በክሊኒኩ አድራሻ በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0947167777 በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ: አመልካቾች ሰሚት አካባቢ አካባቢ የሚኖሩ መሆን አለባቸው::