Job Description
ሴንትራል ጋራጅ: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ማብቅያ ቀን፡ 30-08-2018
አድራሻ ፡ አዳማ፤ ቁጥር 4 ትምህርት ቤት ጀርባ አመዴ ጀርባ
📱0965848586
—————————————
1) ማናጀር
ፆታ: ወንድ
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ ያለው
# ጋራጅ ላይ ሰርቶ የሚያውቅ።
# እድሜ ከ40 ዓመት በላይ።
# የመኪና ጨረታዎች ላይ ሰርተው የሚያቁ።
—————————————
2) ካሸሪ/ አካውንታንት
ፆታ: ሴት
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ ያላት
# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያላት።
# ደረሰኝ እና ተያያዥ ስራዎችን መስራት የምትችል።
ማብቅያ ቀን፡ 30-08-2018
አድራሻ ፡ አዳማ፤ ቁጥር 4 ትምህርት ቤት ጀርባ አመዴ ጀርባ
📱0965848586
—————————————
1) ማናጀር
ፆታ: ወንድ
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ ያለው
# ጋራጅ ላይ ሰርቶ የሚያውቅ።
# እድሜ ከ40 ዓመት በላይ።
# የመኪና ጨረታዎች ላይ ሰርተው የሚያቁ።
—————————————
2) ካሸሪ/ አካውንታንት
ፆታ: ሴት
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
ልምድ፡ ያላት
# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያላት።
# ደረሰኝ እና ተያያዥ ስራዎችን መስራት የምትችል።