Job Description

🏢 ቀጣሪ ድርጅት፡ መካከለኛ ክሊኒክ

📍 የስራ ቦታ፡ ኦሮሚያ ክልል፣ ሻኪሶ

ከዚህ በታች በተገለፁት መስፈርቶችን የሚያሟሉ የጤና ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1️⃣ የስራ መደብ፡ ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት
• ፆታ፡ ወንድ
• የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ
• መስፈርት፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድ (License) ያለው/ላት

2️⃣ የስራ መደብ፡ አዋላጅ ነርስ (Midwife)
• ፆታ፡ ሴት
• የትምህርት ደረጃ፡ በMidwifery ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀች
• የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
• መስፈርት፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላት

ለሁለቱም ሥራ መደቦች
• ደመወዝ፡ በስምምነት
• ቋንቋ፦ አፋን ኦሮሞ መናገር የሚችል/ትችል (ግዴታ)

እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር ወይም በቴሌግራም አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ።

ስልክ ቁጥር፡ 0939453800
ቴሌግራም፡ @Natder123

Apply For This Job

Job Summary

Published On
May 01, 2026
Job Nature
Full-time
Job Location
ሻኪሶ , Ethiopia
Job Site
On-site
Experience Level
Entry level
Education Level
Bachelors degree
May 08, 2026
Application Deadline